ውርዶች

የዴንቨር የህዝብ ቤተ-መጽሐፍት ይዘቶችን ለማውረድ በርካታ ግብዓቶችን ያቀርባል። እነዚህን ግብዓቶች በኮምፒውተርዎ፣ እንደ eReaders (ኢ-ሪደርስ) ባሉ መሳሪያዎች፣ እንዲሁም በመተግበሪያዎች ማግኘት ይችላሉ። እያንዳንዱ አገልግሎት የሚያቀርቧቸውን አማራጮችን ያረጋግጡ።

ኢ-መጽሐፍቶች እና የድምጽ ኢ-መጽሐፍቶች

ፊልሞች

መጽሔቶች እና ጋዜጦች

  • Libby (ሊቢ) (OverDrive (ኦቨር ድራይቭ))

    ትልቁ የዲጂታል መጽሔቶች ስብስባችን። ተገኝነት እንደ ካርድ አይነት ይለያያል።.

  • Flipster (ፍሊፕስተር)

    እንደ Ability፣ Atlantic Monthly፣ Bloomberg Businessweek፣ Essence፣ People፣ Real Simple፣ Time እና Travel + Leisure ባሉ በሌላ በማንኛውም መድረክ ላይ የማያገኟቸው ዲጂታል መጽሔቶች። (በLibby ወይም PressReader ላይ አይገኙም)።

  • New York Times (ኒው ዮርክ ታይምስ)

    ጨዋታዎችን፣ ምግብ ማብሰልን እና The Athleticን (ዘአትሌቲክስ) ጨምሮ ለNew York Times (ኒው ዮርክ ታይምስ) የመስመር ላይ ሙሉ እና ያልተገደበ መዳረሻ ያግኙ። የአሜሪካ፣ ዓለም አቀፍ፣ የስፓኒሽ፣ የቻይንኛ እና የካናዳ እትሞች ይገኛሉ።

  • PressReader (ፕሬስሪደር)

    ከ60 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች በሺዎች የሚቆጠሩ የዓለም መጽሔቶች እና ጋዜጦች ዲጂታል መዳረሻ። The Economist (ዘ ኢኮኖሚስቶችን) ያካትታል።

    መዳረሻ ለማግኘት እርዳታ ይፈልጋሉ? የእኛን የPressReader (ፕረስሪደር) የእርዳታ መመሪያ ይገምግሙ

     

ሙዚቃ

  • Freegal Music+ (ፍሪጋል ሚውዚቅ)

    ከማስታወቂያ ነጻ የሆነ፣ ያልተገደበ የሙዚቃ መልቀቂያ መድረክ ሲሆን ከ200 በላይ ከሆኑ ዘውጎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዘፈኖችን ማግኘት ያስችላል። በየሳምንቱ እስከ 5 ዘፈኖችን ያውርዱ።

  • እነዚህን የMusic Online Database (ሙዚቃ መልቀቂያ ዳታቤዞች)

    በአንድ ላይ የሚያስስ የተቀናጀ የፍለጋ ዘዴ፦ የአሜሪካ ሙዚቃ፣ ክላሲካል ሙዚቃ፣ ጃዝ፣ ታዋቂ ሙዚቃ እና የዓለም አቀፍ ሙዚቃ፣ ይህም ዘመናዊ የዓለም ሙዚቃን እና Smithsonian Global Soundን (ስሚዝሶኒያን ግሎባል ሳውንድ) ያካትታል።