የትርጉም ማስተባበያ

በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ያለው መረጃ በእንግሊዝኛ ተጽፎ በሁለት መንገዶች ተተርጉሟል፡- 

  1. አውቶሜትድ/ማሽን ትርጉም፡ የሶስተኛ ወገን መሳሪያ ጂትራንዝሌት GTranslate በሚባለው፣ በጎግል የትርጓሜ ማቀላጠፊያ ሂድት በመታገዝ የተተረጎመ ይዘት መረጃ በድረ-ገጹ ላይኛው ክፍል ላይ ማስተባበያ መልእክት ይጠቁማል።
  2. በሰዎች የተተርጎመ፡ ገፆች የሚመረጡት በቤተ መፃህፍት ሰራተኞች እና/ወይም በሙያዊ የትርጉም አገልግሎቶች ነው የሚታረሙት። እነዚህ ገጾች በድረ-ገጹ የላይኛው መልዕክት ማስተባበያ ላይ አልተካተቱም። 
     

የዴንቨር ህዝብ ቤተ መጻሕፍት በዚህ ድህረ ገጽ ላይ የሚገኘውን የተተረጎመ ይዘት እና መረጃ ትክክለኛነት በሂደት ለማሻሻል ቁርጠኛ ነው። ሊሻሻል የሚችል የተተረጎመ መረጃ ካገኙ፣ እባክዎ የትርጋሜ ጥያቄ የአስተያይት መስጫ ቅጽ ላይ ሃሳቦትን ያስገቡ

ወደፊት ለሚመጡ ሌሎች ቋንቋዎች ድጋፍ እየሰጠ በአሁኑ ጊዜ የስፓኒሽ እና የቬትናምኛ ትርጉምን  Denverlibrary.org ይቀርባል።